Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 21, 2026)  የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር –2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ

በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ እና አዲስ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/06/2018 1. በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት Fleet Management System እና 360° Photography በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ቁጥር ግጨ/14/2018 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሕንፃ በግልፅ ጨረታ በሀራጅ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አይደፈር ጌታቸው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አልዬ አህመድ መካከል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሪ ዞን የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የመማሪያ ክፍልና ቢሮ ግንባታን፣ በግንባታ መስክ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Hawassa University: Procurement of First Class Refreshment & Buffet Lunch

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/32db8867-4856-49ed-85c8-f9de362414a8/open Lot Information

የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶያዜ ጎዳና እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ተስፋዬ ጋዲሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስና ተጓዳኝ ዕቃዎች ግዥ፣ ሞተር ሳይክል ግዥ እና ፈርኒቸር ደስክ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ማረሚያ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 39 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና

Afar Pastoralist Development Association (APDA) Invites Bids for the Supply of Human Medicine and Equipment for Rural Health Centers in the Afar Region, Project Number A-ETH-2024-3030.

The Reporter (Mar 07, 2026) BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Bread for the World (BftW)