Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ጉጃ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.85630 በ11/08/2014ዓ.ም እና
ድጋሚ የወጣ የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 03/2018/19 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዕቃ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የጨረታው ዓይነት የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ሎት-1
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 04/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው ስፋት 150 ካሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል ስላለው
Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Car Battery
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/86aae2f8-1fb9-4d84-a832-38e5db194885/open Lot Information
Ethiopian Water Technology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Ethiopian Water Technology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት በከተማው መሠረተ ልማት ፕሮግራም የተለያዩ ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት
የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ በሚገኘው ኢንዱስትሪ ክላስተር ማዕከል ላይ የግቢ አጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ በሚገኘው
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የሠራተኞች መመገቢያ ስማርት ኩፖን ቴክኖሎጂ የማበልጸግ ግዥ እና የተለያዩ የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. ለድርጅቱ አሽከርካሪዎች ደህንነት መጠበቂያ አስፈላጊ የመከላከያ መሣሪያዎችን (Drivers Essential Protective Equipment’s) የሆኑ የራስ ቆብ (Helmet) አንፀባራቂ ሰደሪያዎች (high Visibility Safety Vests)፣ ሴፍቲ ጫማዎች (safety Shoes) እና የመጀመሪያ ርዳታ መስጫ (first Aid Kit) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Gada/NCB/09/2018 ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ኢማ ለድርጅቱ አሽከርካሪዎች ደኅንነት መጠበቂያ አስፈላጊ
የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና አልባሳትና ሌሎችም ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኦሮሚያ ግብርና ህ/ሥ/ማህበራት ፌደሬሽን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ማህሙድ መካከል ስላለው