Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ

ስኬት ባንከ አ.ማ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንከ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/103805 በ18/3/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/110092

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት እና የስንዴ ዱቄት አንደኛ ደረጃ በፋብሪካ የተዘጋጀ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//04/2017 የስንዴ ዱቄት አንደኛ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች