Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ) ግዢ እና ደረቅ ጭነት አገልግሎት ግዥ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃ እና አገልግሎት ግዥ

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 08/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንደ (ሎት 1) – 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢስ ብዛት 2 (ሁለት) እና ልዩ ልዩ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች