Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት በርሜሎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም እና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ምድብ 1 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ምድብ 2 አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ምድብ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ