Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Jul 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የውስን ጨረታ – ማስታወቂያ ድርጅታችን ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘርዘሩት የተለያዩ

ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች/ መሳሪያዎች/ የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎች

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የጨረታ እርማት እና የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Jul 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሐምሌ 1, 2016 እሰከ ሰኔ 30,

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሐምሌ 1, 2016 እሰከ ሰኔ 30, 2017 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት ለማስደረግ የውጭ ኦዲተር በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Jul 27, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ/

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በከሳሽ ሞላ ከበደ እና በተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአፈ /ከሳሽ እነ ባንቻየሁ የኔው እና በአፈ/ ተከሳሽ ተገኘች አሊ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በሟች ደሳለው

ፍሎሬስታ ኢትዮጵያ የልማት መሳሪያ/የጋቢዮን ሳጥን፤ ዶማ፤ አካፋ፤ መዶሻና መና ኪሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማሰታወቂያ ፍሎሬስታ ኢትዮጵያ የአካባቢ መልሶ ማገገም እና ኢኮኖሚ አቅም ግንባታ ፕሮግራም በአማራ ክልል፣ በደቡብ ጎንደር ዞን በአንዳቤት ወረዳ

በምዕ/ጐ/ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚሰጡ የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት፣ የተዘጋጁ አልባሳት፣ ፈርኒቸሮች እና የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በምዕ/ጐ/ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚሰጡ ሎት 1 የጽህፈት እና

የመቄት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆነ በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃ፣ የማሽን ኪራይ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመቄት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆነ በጀት በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም

በምሥ/ጎጃም ዞን በክላስተር ደረጃ ለአራቱ ወረዳዎች ማለትም የጎ/ወ/ፍ/ቤት፤ የአዋባል ወ/ፍ/ቤት፤ የባሶሊበን ወ/ፍ/ቤት የአነደድ ወ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በምሥ/ጎጃም ዞን በክላስተር ደረጃ ለአራቱ ወረዳዎች ማለትም የጎ/ወ/ፍ/ቤት፤ የአዋባል ወ/ፍ/ቤት፤ የባሶሊበን ወ/ፍ/ቤት የአነደድ ወ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ

ለደ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የቢሮ ግንባታ G+1 ለማስገንባት እና ለደ/ጎን/ዞን ትራንስፖርት ተ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለደ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የቢሮ ግንባታ G+1 ለማስገንባት እና ለደ/ጎን/ዞን ትራንስፖርት ተ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአፈ /ከሳሽ እነ ባንቻየሁ የኔው እና በአፈ/ ተከሳሽ ተገኘች አሊ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በሟች ተሰማ

የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ዋና ጽ/ቤት የቢሮና የአጥር ግንባታ ደረጃ 9 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭና በላይ እዲገነባላቸው ይፈልጋሉ፣ የግንባታ ቦታ ወረታ ዓቃቢ-ህግ ግቢና አስተዳደር ጽ/ቤት ነው እና ለሴ/መ ቤቶች እስቴሽነሪና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ዋና ጽ/ቤት ለፎ/ ወ/ዓቃቢ ህግና ፎ/ወ አስተዳደር /ጽ/ቤት ማለትም