Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ግርማ አንበርብር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት አንበርብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183170 በ30/11/2010 ዓ.ም እና መ/ቁ
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 ድርጅታችን በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የማይመለስ 300.00
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የሱፍ ሳኒ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/236027 በሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ/252680 በጥቅምት
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የሽያጭ ማስታወቂያ የሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡-10/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ