Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ መሣተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ/interior/ ሥራዎች
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች፣ ለጥጆች እና የዶሮ የእንቁላል ጣይ፣ የጫጩት እና የስጋ ዶሮ መኖ)፣ የኦዲት አገልግሎት (የኢንተርፕራይዙን የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግና ሪፖርት አዘጋጅቶ ማቅረብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና የአገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት አንድ፡– የተቀነባበረ
መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ-03/2017 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ