Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ 44 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና POCKET BALANCE በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ቁጥር 10/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 06/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ 44 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ምግብ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ ሥራ ጨረታ በማውጣት ማጠናቀቁ ይታወቃል፤ በመሆኑም የመስመር ዝርጋታ እና ተያያዥ ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ ሥራ ጨረታ በማውጣት ማጠናቀቁ ይታወቃል። በመሆኑም
በደ/ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ሞተር ሳይክል፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና በአካባቢ ማቴሪያል የሚሰሩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን ማለትም ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. ሞተር
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ