Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ሼድ ግንባታ ለማሠራት በመስኩ የተሰማሩ ማኅበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተር ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 53.94 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ትዕግስት በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ

የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማረሚያ ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤትና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/003/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 440ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ

ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ

የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት