Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Houses of Peoples Representative: Procurement of Annual Parliament Magazine (new2019)

Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8616ffb9-3e8f-419f-983e-2bb26d7ad964/open Lot Information

Houses of Peoples Representative: Procurement of Magazine (Standing Committee 2019)

Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cde408a0-292e-4e04-a3bb-3b545e2a0146/open Lot Information

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c6a4192-053e-4cba-82e6-b4423f566a86/open Lot Information

Prime Minister Office: ሎት 31/19 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል እና ኬብል ላግ ግዥ

Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d25c3b46-f316-4f41-9ed5-4ad67569bbde/open Lot Information

Hawassa University፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bd5ddf40-36d7-4bfe-91e5-a7f14cde1629/open Lot Information

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/12/2019 በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂና ቋሚ የቢሮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ወረገኑ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የግልፅ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 1ኛ ዙር መለያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ወረገኑ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ስር ለሚያገለግሉ ተሽከርካሪዎች የጎማ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሲ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ስር ለሚያገለግሉ ተሽከርካሪዎች የጎማ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዘመን ለወረዳው