Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 45/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሸከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026)  የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሰናይ ዘሪሁን እና ዩፍ ባለዕዳ አል አሰብ ጀኔራል ትሬዲንግ እና ኮንስትራክሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት የምግብ አቅርቦት እና አላቂ የቢሮ እቃ በሎት የተዘረዘሩ ግዥዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Dashen Bank S.C. Invites National Competitive Bids for Five Distinct Procurement Lots: Promotional Giveaway Materials (DBOT01426/27), Virtual Processor Cores for IBM Cloud Pak (DBOT01526/27), Self-service Tablets (DBOT01626/27), Floor Epoxy Work for Lideta I Building (DBOT01726/27), and Network Installation Tool Kits (DBOT05825/26).

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የስኳር ማሸጊያ ከረጢት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) ብሔራዊ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አግጨ/0013/አኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ንብረቶች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ

Ethio Telecom is Seeking Information from Qualified Suppliers Regarding an Optical Network Management System (ONMS) to Identify Technologies and Best Practices for Monitoring Optical Distribution Networks (ODN) and Metro Fiber Networks.

Heineken Breweries S.C. is Seeking Qualified and Eligible HVAC Service Provider Companies to Register for Upcoming Bids to Provide Heating, Ventilation, and Air Conditioning (HVAC) Services for Their Breweries Located in Kilinto, Harar, and Bedele.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ አውሮፕላን ማረፊያ የተርሚናል እድሳትና ማስፋፊያ፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ እና ተጨማሪ መገልገያዎች ንድፍና ግንባታ ፕሮጀክት (Design And Build of Asosa Airport Terminal Renovation and Expansion, Runway Strip and Ancillary Facilities Construction Project) ብቁ የህንጻ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል

Gada Special Economic Zone Development Corporation (GSEZ-DC) Invites National Competitive Bids for the Supply of Office Equipment, Including Stationery, Sanitary Materials, Electronics, Office Furniture, and Tyres.