Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6eac8338-9cfd-4d10-929f-39128fa9c8fa/open Reference Number: EBI-NCB-NC-0001-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EBI-car main/001 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Car Maintenance/Basic Service

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/40/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የግንባታ የጉልበት ዋጋ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 2018 በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ G+3 ህንጸ እስከ G+1 Slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር IPDC/CDB-NCB/PG-002/2018 በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽ ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች