Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 29, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት
የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከአገልግሎት ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) ያገለገሉንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ከአገልግሎት ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ በአዲስ አበባ
የአየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አ/ዘመን ማስታወቂያ ገፅ 22 የጨረታ ቁጥር 001/2019 የአየር
The Ethiopian Deposit Insurance Fund (EDIF) is Seeking a Qualified and Experienced Legal Professional for a Part-time Consultancy Contract for an Initial Period of Six Months.
Reporter (Aug 12, 2026) Terms of Reference (TOR) for the Engagement of a Part-time Legal Consultant 1. Background The Ethiopian
Waajjirri Maallaqaa Kutaa Magaalaa Kuraa Jiddaa Bara Baajataa 2019tti Kiraa Sarvisii Konkolaataa Hojjetoota Mootummaa, Konkolaataa Fe’insaa Qeeraa Ykn Tajaajila Qeeraatif Oolu, Suphaa Konkolaattota Adda Addaafi, Double Pic Cap Ykn Abbaa Balbala Lamaa Waldorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada
Addis Zemen (Aug 12, 2026) Beeksisa Caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Kutaa Magaalaa Kuraa Jiddaa Bara Baajataa 2019tti:- Loot 1:- Kiraa sarvisii
Debark University :Lot 4 Procurement of ሩዝ እና ቲማቲም ድልህ /ሳልሳ
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c2d01d3-3f28-4363-a1ec-b72a0c4820fc/open
The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Purchase of 53 EV Automobiles (Bid No. 13/2026/27) and 10 EV Pick-up Vehicles (Bid No. 34/2026/27).
Reporter (Aug 12, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive bid 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested
WaterAid Ethiopia Wants to Hire a Consultancy Firm to Perform a Formal Review of Their Ethiopia Country Strategy.
Reporter (Aug 12, 2026) WaterAid Bid Invitation for consultancy service (Ref. CSR/26/0018) WaterAid is a global federation working to improve
Organization for Women in Self-Employment (WISE) is Seeking a Qualified Consultant to Conduct a Baseline Survey in Addis Ababa, Debre Berhan, and Assela Using the ILO SIYB Entry Format and Other Tools.
Reporter (Aug 12, 2026) Invitation to Bid for BaselineAssessment Organization for Women in Self-Employment (WISE) invites a qualified consultant to
ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ. ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር UBE-CAE-MOJO-075 ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ. ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት