Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት

የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 3,435 ካ.ሜ የሆነ ድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰኢድ አህመድ ነር እና የፍ/ባለዕዳ ብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ስራዎች

ስፋቱ 100.8 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አለምይብራ ያለው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰመረ ያለው መካከል ስላለው የፍርድ

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካ/ክ/ፐ/ሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት/01/2018 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 የኮልፌ ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የአንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ የመለያ ቁጥር ኮ/ጤ/ጣ 001/3686/18 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ በፍ/ባለመብት አቶ ጥላሁን ባህሩ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘመድኩን አስቻለው በሚል ነሐሴ

The Delegation of the European Union to Ethiopia Invites Tenders for the Sale of a Used MOSA 15 KVA Generator and a Toyota Land Cruiser Hard Top 4×4 Vehicle.

The Reporter (Aug 15, 2026) Addis Ababa, Ref.: ETH/ECHO/2026/040/SM/th TENDER FOR SALE USED GENERATOR AND VEHICLE The Delegation of the

Kombolcha Textile Share Company Invites Eligible Bidders for the Purchase of Modified Starch.

The Reporter (Aug 15, 2026) 2nd BID Invitation Ref. No. WVD-32/2017-Oc Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የቢሮውን ተሽከርካሪዎች ስምሪት አና ክትትል ለማድረግ ያመች ዘንድ በተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠም ጅ.ፒ.ኤስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ከመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የቢሮውን ተሽከርካሪዎች ስምሪት አና ክትትል ለማድረግ