Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ

የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና ትጥቅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው ወረዳው መንገድና ሎጂስቲክ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙትን መንገዶች ሕጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሽነሪ በመከራየት ጠጠር መንገድ ጥገና ማሠራት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ክሎሪንና የውሃ መመርመሪያ ሪኤጀንት፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ በወግዲ ከተማ የማህበረሰብ መዝናኛ ግንባታ፣ ግንባታ፣ በወግዲወረዳ ውስጥ ለሚገነባ ሼድ ግንባታ የእጅ ዋጋ ማስገንባት እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የግብርና ኖራ ማሸጊያ ከረጢት ግዥ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 040 /18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና

The Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission, Harar Branch Office (ECC- SDCBOH), Has Received a Grant from the FPS SLAP Project to Implement a Small-Scale Irrigation Construction at Lega Areba Kebele, Gumbi-Bordede Woreda, West Hararghe Zone, Oromia Regional State

Livestock Development Institute: Procurement of Small Square Baller

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7eeff11a-c370-4e04-83e2-4054d5d16850/open Reference

የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ገዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር ልዲቁኮ-01/2018 የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2018 የአዲስ አበባ