Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the
Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: ለተማሪዎች መገልገያ የሚሆን አልጋ ና ሎከር ግዥ
Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc3d36e3-371b-472c-96fa-e486cead172d/open Reference
Ethiopian Federal Police: Procurement of Mining Mineral Identification Instruments
Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/046a96a2-cfe8-41ef-9a2f-6ae48cf6867f/open Reference
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የብስክሌት ጎማና ካላማዳሪ፣ የህንፃና የኮንስትራክሽን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ቁጥር BOA 01/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚያከናውነው ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ግብዓት የሚያገለግል የሰብ ቤዝና ቤዝ ኮርስ ምርቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሰብ ቤዝ እና ቤዝ ኮርስ ምርትየቁርጥ ዋጋ ገዥ ጥሪ
የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃ፣ የቢሮ መሳሪያዎች፣ የህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የእስፓርት እቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 09 የሚገኘው የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ ቤት ለ2018
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በሚገኙ 5 ወረዳዎች የማዕድን ሀብት ጥናት ለማከናወን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ጥናቱን ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በ2ኛ ዘር በግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በ2ኛ
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በኩል ዲችና ካልቨርት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን
Ministry of Defense: Lot 14 Procurement for Pluming Supplies(EMA)
Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/41fa9d75-baba-4182-9f67-52361db6d533/open Reference