Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 28, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arsi University: Procurement of Meat Grinder (ስጋ መፍጫ ማሽን)

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8356451a-681c-484f-a84e-ce95147abae6/open Lot Information Procurement

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል በቁጥር 160 ጎማዎች እስከነ ውስጥ ላስቲካቸው እና ፍላፕ (7.50R16 Tyre With Inner Tube & Flaps) ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix Fire Alarm System ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/211/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀከት

በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችንና እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner and Time Attendance በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዉ አገልግሎት

በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለዴቻ ወረዳ አስተዳር ጽህፈት ቤት የሳንቶ ዶዘር ሞደል SD22H የሆነውን የመለዋወጫ ዕቃ ቁሳቁስ ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውን ባለ ንብረቶችን አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል

በደ/ኢ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር በተቋማችን የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ለሚያስገባው ሠልጣኞች የቁርስ፣ ምሣ እና እራትን ጨምሮ የምግብ አገልግሎት ለ9 ወራት የሚሆን ግዥን በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ በሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበር የተደራጁትን በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል