Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense፡ Procurement of Medicine
Government(Jan 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/332556f7-f81f-4482-90dc-c8c98411aab7/open Lot Information Procurement
Ethiopia Media Authority፡ Procurement for CCTV Camera
Government(Jan 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c1d5fc2b-fbe4-4753-9597-001ef7f5e2d0/open Lot Information Procurement
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን የኤሌትሪክ መኪና ቻርጀር ኪብል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa1069d3-fefa-4402-a0ca-bbcfbdae7e67/open Lot Information Procurement
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለኮድ 4-23361 ኢት ሚኒባስ መኪና እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a1eb160-a006-44ea-9164-014f584ad1f8/open Lot Information Procurement
H & M Yeka Forest Park PLC Invites Sealed Bids for Formwork Supply and Fix for a B+G+5 Commercial Mall Building in Yeka, Addis Ababa.
2merkato.com(Jan 29, 2026) H & M Yeka Forest Park PLC has invited sealed bids compromising a Technical and Financial proposal
Addis Ababa Design and Construction Work Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toner
Government(Jan 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/30daa321-8046-46ee-a88d-f1c96689239c/open Invitation to Bid
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Jan 29, 2026) ጨረታ ማስታ ቁጥር 41/2018 አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን በሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) በሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/06/2018 በጅቡቲ የባሕር
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ኢኢጽ/ግንአዳ/013/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ