Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 29, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት
የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Somali Regional State Education Bureau Invites Bids for the Construction Maintenance of the Regional Education Bureau Building Phase 2.
Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) INVITATION FOR BID REFNO/SREB/NCB/3/2026/015 Somali Regional State Education Bureau Invites All Interested & Eligible Bidders for the
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ የንብ ቀፎዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የተለያዩ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና የንብ ቀፎ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 304/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዴንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል ስላለው አፈፃፀም
INVITATION TO EXPRESSION OF INTEREST
ethiotelecom(Feb 19, 2026)
Dire Dawa Polytechnic College Would Like To Notify Amendment On RFB Reference No.: ET-DDPOLYTECHNIC-477613-GO-RFB
Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Addis Zemen(Feb 19, 2026) Amendment to Specific Procurement Notice for Request for BidsGoods (Two-Envelope Bidding Process)
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአውቶሞቢል መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈ/ተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዲንግ ኃየተየግ/ማህበር መካከል ስላው አፈፃፀም ክስ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል በ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር እ.አ.ስ.ስ.አ.ኮ.ስ.ማ 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒዩተር እቃ፣ መጻህፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002 የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት