Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. አሮጌ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሎት 2. ጤፍ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሰብል ሽያጭ እና የመጋዝን የወለል ጥገና የአገልግሎት ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ የሚገዙትን መግዛትና የሚሸጡትን መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
East Showa Zone Finance Office Procurement of Soap ( Bitta Samunaa Huuccuu)
Government (Apr 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/b4d207c0-c2f6-4e50-98f6-4bff3cbddff5/open Invitation for
The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) is Issuing an Amendment to its Invitation for Local Civil Society Organizations (CSOs) to Strengthen Advocacy for Fortified Food Products (wheat Flour and Edible Oil) in Ethiopia.
2merkato.com (Apr 07, 2026) Amendment INVITITATION TO POTENTIAL LOCAL CIVIL SOCIETY ORGANIZATIONS TO STRENGTHEN THE ADVOCACY OF FORTIFIED FOOD PRODUCTS
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውል ረጅም ቆዳ ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውል ረጅም ቆዳ
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮስሪ እቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኽኝ ልየው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አለኽኝ
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ እንዲሁም 3ኛ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ጫማ፣ የሕክምና እቃዎች፣ ጀኔሬተር ሙሉ ሰርቪስ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና ኮምፒዩተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣የኦአር
የደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉን ህንጻ የግንባታ እና የእድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉን ህንጻ የግንባታ እና የእድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል ግንባታ ለመስራት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል የግንባታ ለመስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን Standard Nutrition (SMART) Survey በሰሜን ሽዋ ዞን በሲያደብር ዋዩ እና አንሳሮ ወረዳዎች የመረጃ ማሰባሰብ፣ ትንተናና ሪፖርት ለማዘጋጀት የመስክ መኪና ኪራይ ግዥ (የአገልግሎት ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን Standard Nutrition (SMART) Survey