Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/13/2018 እና በ02/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Gambela University: Procurement of Mechanical Engineering Workshop Materials
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e41d30b2-5a5c-4412-b733-8a49916f1f5d/open Lot Information
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ኦክስጅን ማምረቻ ማሽን መሸጥ ወይም ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ ስማቸው የተጠቀሱ የካፒታል
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል CCTV Surveillance System for Warehouse በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/29/18 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል CCTV Surveillance System for
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ትምህርት ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ደባ/0012/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በ1147/2010
The Ministry of Water and Energy (MoWE) Invites Sealed Bids for the Supply and Installation of Solar Pumping Systems for 8 Rural Pipe Systems Across Multiple Regions.
Ethiopian Herald (Apr 12, 2026) NATIONAL COMPETATIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT OF GOODS Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ባለ ሳንቲም የወለል ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/67f05afb-30cc-47e2-86ce-c3e6192d5330/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Spare Parts
Government (Apr 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/dd9b6807-00b1-4627-8307-eeb50db99573/open Invitation to
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Uniforms
Government (Apr 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b3df672b-b3a6-49b0-a63d-1647bb01fbe3/open Invitation to