Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች
አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ
የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ
JSI Research & Training Institute Invites Qualified Audit Firms to Perform an Annual Audit of Their Books of Account for the Current Fiscal Year.
Reporter(Mar 01, 2026) Call for Audit Service JSI Research & Training Institute, Inc is an international public health management organization
HELVETAS Swiss Intercooperation Invites Bids for the Supply and Delivery of Laptops for the Transformative Rural Access for Improved Livelihoods (TRAIL) Project.
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION TO BID For the supply and Delivery of Laptops HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign
The International Institute of Rural Reconstruction (IRR) Ethiopia Program Invites Qualified and Registered Audit Firms to Submit Proposals for an External Audit of its Accounts.
Reporter(Mar 01, 2026) Request for Expression of Interest (EOI)-Audit Service Issued Date: February 27, 2026 Closing Date: March 15, 2026
የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የ/የግል ማህበር ከአገልግሎት ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈለጋል
Reporter(Mar 01, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የ/የግል ማህበር፤ ከአገልግሎት ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
Zemen Insurance S.C Invites Bids for the Procurement and Implementation of a Solution/software-based IP-PBX System.
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION FOR OPEN BID (Ref No. ZISC/Pro/009/2026) 1. Zemen Insurance S.C (ZISC) invites interested and eligible competitive
Bank of Abyssinia Invites Bids for the Supply and Installation of Manual Roller Blind Curtains Under a Long-term Contract Agreement.
Reporter(Mar 01, 2026) Invitation to National Competitive Bid (NCB) Bid Ref. No. PD/O-05-/2026 Bank of Abyssinia (BOA) would like to
ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/022/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 24/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ሰፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት