Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለእዳ አለማየሁ ታደለ መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለእዳ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ

ዋን ኤከር ፈንድ 32.5 ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር እና 225 ኪሎ ግራም የሎሚ ዘር ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዋን አከር ፈንድ (one acre fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ ጥራቱን የተጠበቀ 32.5

የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሞተር ሣይክሎችን፣ አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎችንና በወረዳው ውስጥ የሚገኙ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በወረዳው ውስጥ የሚገኙትን

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽመልስ ውዴ እና በአፈ/ተከሳሾች 1. አቶ አበበ ሽፈራው፣ 2. አቶ ላቀው

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Tyre

Government (Jul 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d203892d-1208-473d-bfe2-235fab563581/open Lot Information

The International Livestock Research Institute (ILRI) Invites Qualified and Licensed Energy Audit Consultants, Energy Auditors, or Energy Service Companies to Submit an Expression of Interest (EOI) for Providing Consultancy Services for Comprehensive Energy Audit and Energy Management Compliance Assessment at the ILRI Addis Ababa Campus.

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈፃፀም/ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ እነ ሙላት ላቀው አራቱ መካከል ስለአለው

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ደጅ አዝማች ሀይለየሱስ ፍላቴ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሽ ህብረት ቴክኖሎጅ ኮሌጅ