Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ የሄልቬታስ–አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Information Network Security Administration: Procurement of Office Equipment Table Tense and Racket RFQ 83.2/2018
Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c0c7a73f-6881-4040-81e9-274f3f40c0b2/open Lot Information
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ምህንድስና ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት ዕቃዎች ግዥ
Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/485fe828-45da-4b9b-ac68-50eb249c7e41/open Lot Information
Ministry of Water and Energy: Procurement of Electronics Equipment
Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5e93bc44-40bc-4e39-8b8b-e20d3044c754/open Lot Information
ፈያ ኢንተርግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተለያዩ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንB]D Ref # EDDO/0009/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር
WEGAGEN BANK S.C. WOULD LIKE TO NOTIFY EXTENSION OF BID CLOSING AND OPENING PERIOD
Reporter (Mar 18, 2026) EXTENSION OF BID CLOSING AND OPENING PERIOD This is to remind you that Wegagen Bank S.C.
The Benishangul Gumuz Regional State, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids for Lot I: Construction of a 38-meter Span Fapro River Bridge in Sedal Woreda, Kamash Zone, and Lot II: Procurement of a Milk Processing Machine for a Regional Agricultural Bureau Farm in Assosa.
Addis Zemen (Mar 19, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE(SPN) Request for Bid small works and Goods Country: [Ethiopia] Project: [Benishangul gumuz
ስኬት ኢንተርናሽናል አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት አመት ተከታታይ አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ስኬት ኢንተርናሽናል አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በማወዳደር
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 19, 2026) ግልጽ እና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣የቤት
የነገ ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ስራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት የወጣ ጨረታጨረታ ቁጥር 01/2018 የነገ ሰው ትምህርት አ.ማ.