Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የቀለም ቅብ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 003/2018 ዓ.ም  የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የቀለም

Islamic Relief Worldwide (IRW) Invites Consulting Firms to Conduct a KAP (Knowledge, Attitudes, and Practices) Survey for Their Multisectoral Intervention for Crises-Affected Communities in Liban, Ethiopia (MIRACLE) Project, Focusing on WASH, Nutrition, and Protection Interventions in Dekasoftu, Goradamole, Kersadula, and Filtu Districts.

Catholic Relief Services (CRS) Ethiopia Invites Legally Registered Companies to Bid for Fuel Station Rental, Fuel Supply, and Storage Services in Mekelle, Tigray Region.

Reporter (Apr 05, 2026) TENDER NOTICE TENDER FOR THE PROCUREMENT OF FUEL STATION RENTAL SERVICE, FUEL SUPPLY AND STORAGE SERVICES

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ. ለኩባንያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈትና የፅዳት ዕቃዎችን፣ ቨርቲካል የቢሮ መጋረጃ፣ የተሽከርካሪ ጎማና ጌጣጌጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ሲሆን ለመቅደላ ወረዳ ለጠቢ የአፈር ግድብ ደለል ማውጣትና ጌት ቫልቭ ቅየራ ፕሮጀክት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ማ/ኢ/ስ/ዕ/4/02/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ

Plan International African Union Liaison Office (Plan AULO) Would Like to Invite Potential Bidders to Buy a Used Office Vehicle.

Reporter (Apr 05, 2026) Ref. No.: PI-PAP/0152/26INVITATION TO BID – SALE OF VEHICLE Plan is a humanitarian child centred development

The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia Invites Qualified Contractors to Submit Bids for the Rehabilitation of WASH Infrastructure, Including Toilets, Water Points, and Water Supply Pipelines in Debark and Dabat, Ethiopia.