Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105018 በቀን

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Amhara Development Association (ADA) is Seeking Eligible and Legally Licensed Bidders for the Procurement of Enterprise Resource Planning (ERP) Software.

Bekur (Sep 07, 2026) Open Tender Notice for the Procurement of ERP Softwar. The Amhara Development Association (ADA) is a local

የዶ/ር ደስታ ላንገና ፋውንዴሽን የ2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም. በጀት ዓመታት የፋውንዴሽኑን የፋይናንስ ሪፖርቶችና የሒሳብ መግለጫዎች/በገለልተኛ የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሰራተኞች የደምብ አልባሳት፣ የሰራተኞች የደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎች (PPE)፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና የተለያዩ ተሸከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት አላቂ

የሽመልስ ሁብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡ 01/2018 የሽመልስ ሁብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሎት

ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚገኙ ድርጅት (ኩባንያ) የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚገኙ

ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የምግብ እህል አቅርቦት (ድፍን ጥሬ አተር) እና የግንባታ ብረት ውጤቶች አቅርቦት (የጣርያ ኬንች ቲቦላሪ ብረት RHS) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 05/2019 ዓ/ም ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ሎት1. የምግብ እህል አቅርቦት(

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን የማገዶ እንጨት፣ የዳቦ አቅርቦት፣ አትክልትና ፍራፍሬ እና የወፍጮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡