Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 023/2018 ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት ለቢሮ፣ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ላይ የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስፋቱ 76 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ መስፍን ስጦታው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እታለም ፀጋ መካከል ስላለው

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልገሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/19/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጡረተኞች ማህበር ከሐምሌ 01 ቀን 2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳቡን ለማስመርመር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስኳር ኢዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየሽያጭ ጨረታ ቁጥር- አሸጨ 001 /ኦኩስፋ /ቁ-2/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስኳር ኢዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ

ብቅላል አክሲዮን ማህበር ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ኦዲት የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ብቅላል አክሲዮን ማህበር ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (ኦዲት/ የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር የሚፈልግ

Rift Valley Children and Women Development Organization (RCWDO) is Inviting Bids for the Printing and Binding of Educational Materials for the Accelerated Education Program (AEP) in Oromia.

Addis Zemen (Jun 29, 2026) RE-ADVERTISEMENT OF TENDER FOR THE PRINTING AND BINDING OFTEACHERS’ GUIDES AND STUDENTS’ TEXTBOOKS Rift Valley

House of Federation፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/89803e1b-0aa2-4506-854a-abd2425a3578/open Lot Information

Ambo University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b08a2bb6-42f8-4ded-bb79-a3a264226de2/open Lot Information

Policy Study Institute: Procurement of Men’s Suit for Leather Short Shoes /ደረጃውን የጠበቀ አጭር የቆዳ ጫማ የሱፍ መልበሻ ግዥ/

Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/759fa923-9f32-4deb-b5b8-c0ad48b613be/open Lot Information