Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/06/2018 በጅቡቲ የባሕር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን በሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ ለእሼት ቡና ማፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሺያጭ የወጣ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበሬ ያለውን ይዞታ ለእሼት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የቦታ የሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter(Jan 28, 2026) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና ፍላሽ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር በ2017 ዓ/ም ጀምሮ አንድ አመት የሒሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ የአመቱን ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽህፈት ቤት በአቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ያወጣውን የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው የሐራጅ ቀን መጋቢት 21 ቀን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ከተማ የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ የድርጅት ቤቶችን በኪራይ የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) 14ኛ ዙር የንግድ/የድርጅት ቤቶች ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ /አገ/07/06/2018 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Tourism Training Institute: Procurement of Employees Uniform

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a0ed63e9-440a-4a94-80eb-607e1221d66f/open Reference