Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 16, 2026) Invitation to Re-Bid National Competitive Bid (NCB) Bid Ref No. Re2-ZB/09/26 Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidden for Works on the 9 toor of

Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of ICT Infrastructure and Electrical Power Works on the 9th Floor of its HQ Building.

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/051/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of different items as per

Dashen Bank S.C. is Inviting National Competitive Bids for Two Separate Procurement Categories.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Revenue፡ Procurement of Car Accessories

Government (Sep 19, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0f9434ac-41c3-4ca8-90c4-44c1baccde2c/open Lot Information Procurement Reference

Debremarkos University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Sep 19, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/340265c6-45ba-4012-8983-6dce24ec8e83/open Lot Information Procurement Reference

ናታኒም የበጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችና ወጣቶች አገልግሎት የሚውሉ የድጋፍ ሰጪ፣ የስፖርት፣ የቴራፒ እና የተሃድሶ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት የስቴሽነሪ እና የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ NCO/0457/2026 የጽህፈት መሳሪያ ግዢ የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃ/ቃሊቲ ክ/ከተማ የህብረት ችቦ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የስፖርት መምህራን ትጥቆች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሕትመት ሥራዎች፣ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና መጻሕፍት፣ ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ፣ የመድኃኒትና ሪኤጀንት፣ አላቂ የግንባታ ዕቃዎች እና የጉልበት ሥራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳደር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳደር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጎሮ ጉቱ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት አመት ለመስሪያ ቤታችን ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የተሽከርካሪ መቀየሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Door Lock Aabet

Government (Sep 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ddf2e213-cd3c-46b0-a33b-27f29ac2ce78/open Lot Information