Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሆነ G+3 ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን እና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። አበዳሪው
Continue Reading ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሆነ G+3 ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፤ ጫማ፣የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ፅታዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 17/2017፣18/2017 19/2017-20/2017፣21/2017፣22/2017 ቁጥር 23/2017 እና 24/2017 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የበቆሎሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለዚህ ጨረታ የአንዱ
ስኬት ባንክ አ.ማ. በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
Continue Reading ስኬት ባንክ አ.ማ. በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ