Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17 112T፤ ሚኒባስ አባዱላ መኪና ጎማ ቁጥር 195R15 እንዲሁም ሀይላክስ D4D መኪና ጎማ ቁጥር 265/70 R16፤ ትዮታ ኮሮላ የጎማ ቁጥር 205/55 R16 እንዲሁም ፎርድ መኪና የጎማ ቁጥር 185/60 R14 82H በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YCFCU/24515/17 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY ፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium hypochlorite) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 150 ARM CHAIR ወንበሮችን እና የዉሃ ፓምፕ ሞተር (Water Pressure Pump) ብዛት አንድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ