Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 11/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE: CRAWLER CRANE MACHINE: CEMENT SILO MACHINE

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ክዳን ያለው ባዶ የብረት በርሜል ብዛት 500/አምስት መቶ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 4/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ክዳን ያለው ባዶ የብረት በርሜል ብዛት 500/አምስት መቶ/ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮመግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች፡- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17 112T፤ ሚኒባስ አባዱላ መኪና ጎማ ቁጥር 195R15 እንዲሁም ሀይላክስ D4D መኪና ጎማ ቁጥር 265/70 R16፤ ትዮታ ኮሮላ የጎማ ቁጥር 205/55 R16 እንዲሁም ፎርድ መኪና የጎማ ቁጥር 185/60 R14 82H በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር YCFCU/24515/17 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY ፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17

የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium hypochlorite) በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች