Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 02/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ለሚያሟሉ በግልጽ
የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ_2/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ
Continue Reading ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ