Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Aug 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገ/ህ ሥራ ዩኒዬን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና
የአምቦ የገ/ህ ሥራ ዩኒዬን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11,500 ኩንታል እንዲሁም 400 ኩንታል ነጭ ገብስ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ የጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Aug 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2017/18 በጀት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2017/18 በጀት ዓመት የባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጨረታ ቁጥር NCB/GOV/GS/G001/2017 አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህር ዛፍ ሽያጭ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች
በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሂሊየም ጋዝ፣ ለአባለዘር ምርት ለማምረት የሚያገለግሉ ግብዓቶች /የአባለዘር ኬሚካሎች/፣ ሜዲቪስና ኪት፣ የበጎች ፍየሎች የውጭ ጥገኛ ቁጥጥር ግብዓት መድሀኒት፣ የበጎችና ፍየሎች የውጭ ጥገኛ ቁጥጥር ቁሳቁስ እና ለጎንደር አዘዞ የእንስሳት ኳራንቲን የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለጸውን ሂሊየም ጋዝ፣ ለአባለዘር
ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
ማረሚያ ቅዳሜ ታህሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገንዘብ
በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት የኤስካቫተር ኬት ማሽንና የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኤስካቫተር ኬት ማሽን የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ቁ/ማሽ /ኪራ/0002/2017 የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ
የዲላ ከተማ አስተዳደር የቆፌ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል፣ የዋላሜ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል እና የሐሮሬሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎከ ባለ አራት ከፍል ማስገንባት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዲላ ከተማ አስተዳደር 2017 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገነቡ ት/ቤቶች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በታች በተጠቀሱት
በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ቦታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ብ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በአስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ያገለገሉትን የተለያዩ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች ባሉበት
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ45 የደሮ ጫጩት፣ የምርጥ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ እና የከሰል ማንደጃ ምድጃ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ207 በጀት ዓመት ለግብርና ከባቢና ደን ጥበቃ እና ህ/ስራ /ጽ/ቤት ለፎለር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግ-34/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር