Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት HYUNDAI እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በመመሪያ ቁጥር 6/2011 አንቀጽ 3 መሰረት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ
ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና ፈቃድ ካለው የሒሣብ አዋቂ “ከተፈቀደለት ኦዲተር” ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ ሒሣቡን ለማስመርመር ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሒሣብ ምርመራ የጨረታ ማስታወቂያ ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና ፈቃድ ካለው የሒሣብ አዋቂ “ከተፈቀደለት ኦዲተር” ድርጅት
ጎንደር ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid በድጋሜ የወጣ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0020-2017-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ Description: በድጋሜ የወጣ የወፍጮ
Continue Reading ጎንደር ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ