Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Apr 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b79f41cb-fe1e-4389-a835-417aec5e63a6/open Reference Number: MILL-NCB-G-0018-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MILLs-NCB-G-0011-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Irrigation & Lowlands: Procurement of Electro Mechanical Spar Part (የመገጭ ሰርባ መስኖ ፕሮጀክት የጥገና ዕቃዎች ግዥ)
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አብክመ አብብማቴልድ/የት-ል-ሽ-01/06/2018 የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110
የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110 እንዲሁም ማሲ ፈርጉሰን /MASSY FERGUSEN/132 የፈረስ ጉልበት ትራክተሮች የትራክተር ማረሻ አቦሎ /Abollo/፣ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን እና የብረት ሸልፍን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቀስ በትምህርት፣ በጤና እና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ
የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Documents Authentication and Registration Service: Procurement of Car Rent
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6199eb17-55f2-48f3-8591-463d38f8c283/open Reference
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ለማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ እና መኪና አወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ የተገለጸውን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ
የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ያገለገሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም መለዋወጫዎችን ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማራዘሚያ አድርጎበታል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ጊዜ ማራዘም ማስታወቂያ
Livestock Development Institute: Procurement of SMS Platform Service /አጭር መልእክት አገልግሎት ግዥ/
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aa5630d6-b1c6-4cae-81c4-4be085f9edbf/open Reference
The Supreme Court of Oromia Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Different Printing Services/Materials
Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for Bid Title: procurement of different Printing Procurement reference number: SCO/NCB/02/2018.E.C 1. The
Ethiopian Customs Commission:የአንድ ቢሮ እና የሁለት አዳራሾች የማስዋብ (interior Finishing Work) ስራዎች መ/ቤታችን በሚያቀርበው ዲዛይን መሰረት ለመስራት የማቴሪያል እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ ግዥ
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/87bea283-c9f0-456a-888f-bffcad1f7ab7/open Reference
Safaricom Ethiopia is Seeking Prequalified, Reputable Suppliers for the Rental or Provision of Horizontal Directional Drilling (HDD) Equipment, Associated Tools, and Transportation Services for Their Fiber Optic Deployment
2merkato.com(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። EXPRESSION OF INTEREST FOR THE PROVISION
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ አገልግሎት የጽ/መሳሪያዎችንና የቢሮ አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ አገልግሎት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ህይወት ካሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሲሳይ ዘለቀ መካከል ስላለው