Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/032/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 03, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቅያ የኬንያ ቶፕ ባር(Transitional top bar hive) ግዢ ጨረታ ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ (በቀድሞ ስሙ ሴንድ ኤ ካው ኢትዮጵያ) እ ኤ አ ከ 2006
ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ ከስታር ባክስ ፋዉንዴሽን (Starbucks Foundation) ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ የሚገኙ አነሰተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸው ሴት አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilient and Empowered Women and Girls Project) ለተባለዉ ፕሮጀክት ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች የሚሆን የሽግግር የንብ ቄፎ(Transitional Top Bar Hive) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96322 በ6/02/2017
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት (ኤፍ ኤስ አር አይሱዙ መኪና) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3582639c-64e9-4a03-a2ee-3f0308671384/open Lot Information Procurement
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለትሪትመንት ፕላንት ላብራቶሪ Test የሚውል ኬሚካል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/effa7d93-a01e-4b5e-ad76-5a846e2ff51b/open Lot Information Procurement
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/42c06754-cd1a-4076-9ba3-7c5415012692/open Lot Information Procurement
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Tyre 7.5*16-8pr
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3bd0f110-c0c4-4976-a47d-4e00d5410772/open Lot Information Procurement
Ethiopian Customs Commission: Court Gown Cloth
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/148e2c7e-3e03-4d07-a7c5-8c776ddce396/open Lot Information Procurement
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 32/2018 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ ያገለገለ
የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት
በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ጄኔሬተሮችን እና ሌሎች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት በሽያጭ መለያ ቁጥር
The Adama City Administration Finance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Personal Safety and Protection Materials
Addis Zemen(Jan 11, 2026) Request for Bids (Invitation for Bids) Country: Ethiopia Name of Project: Urban Productive Safety Net and