Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ B+G+7 የሆቴል ህንፃ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 16, 2026) RE-BID FOR REQUEST FOR PROPOSALS FORTHE COMMERCIAL OPERATION, REPAIR AND MAINTENANCE CONCESSION OF ERC-OWNED READY-MIX CONCRETE BATCHING PLANTS The Ethiopian Railways Corporation invites interested and qualified

The Ethiopian Railways Corporation (ERC) Invites Proposals for the Commercial Operation, Repair, and Maintenance Concession of Two Ready-mix Concrete Batching Plants Located at its Head Office.

Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ተፈልጓል። በዚህም ሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 16, 2026) INVITATION TO RE-BID Bid Reference No: – ERCS/WRKS/0060/26 The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office invites eligible and qualified contractors of category of Electromechanical Contractors,

The Ethiopian Red Cross Society Invites Eligible Electromechanical, Water Works, or General Contractors (Category 5 and Above) to Bid for the Supply and Installation of Electro-mechanical Works for Deep Wells at Three Sites in the Raya Alamata Woreda, South Tigray Zone, Tigray Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በተቋሙ ውስጥ የሚገኙ እና ለብዙ አመታት ያገለገሉ ንብረቶች እነሱም የተሽከርካሪ መሳሪያዎች፣ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ላፕቶፕ እና ፕሮጀክተር፣ ፕሪንተር እና የመሳሰሉት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ 2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ከምባታ ዞን ፍትሐብሔር ጉዳዮች ዐ/ህግ እና በአፈፃፀም

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን /prostaglandin hormone/ ግልጽ የጨረታ ማ/ቁጥር 136/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት

የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት 1ኛ ፍትሐብሔር ችሎት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቀለም ዓይነቶች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f4ee4e13-456f-4453-bc34-86d845338e7b/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fd247736-13a5-49dc-b595-aab8fdbb978a/open Invitation to

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስቴር ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ዮሀንስ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Invites Eligible and Qualified Consulting Firms of Category Grade 3 & Above that Are Licensed to Conduct Hydrogeological and Geophysical Investigation.

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ GPS Tracker የሚገጥሙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ