Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 15/11/2018 ዓ/ም እና 18/11/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 43/2018 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ(2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ አሁን ላይ አገልግሎት የማይሰጡ ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ አሁን ላይ አገልግሎት የማይሰጡ ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን በግልጽ ጨረታ

አኩፋዳ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፕና ተያያዥ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 07/2018 አኩፋዳ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፕና

በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን የደቡብ ሜጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳዉ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኝ ጤና ኬላ አገልግሎት የሚዉል የተቀናጀ የጤና ኬላ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Electric Utility – Afar Region Invites Sealed Bids for the Renovation of the Samara Service No. 1 Office.

Addis Zemen(Mar 03, 2026) National Competitive Bidding (NCB)Samara Service No. 1 Office Renovation Work Bid No: EEU-BD/NCB/010/2018 No.   Construction Sites

የሽረ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በሽረ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች፣ የተለያዩ ኤኤሲ ኬብሎች) ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ በአንድ ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ በጀት የቢሮ ውስጥ መገልገያ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ ሼልፍ፣ የተለያዩ ቱልኪቶች (የኤሌክትሪካልና የመካኒካል) አነስተኛ የጂኦፊዚካል እቃዎች (Deep Meter, Hand GPS እና ሌሎች ኪቶችን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment

Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/53b284b5-0985-4a7e-881e-a29df42dcc36/open Invitation to Bid

Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniforms

Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/75c6b0a4-32d4-4f61-99c6-61c52c68328f/open Invitation to Bid