Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከማዘጋጃ ቤት ጀርባ አንስቶ እስከ እስታዲየም መግቢያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ዲች ቦይ ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከጉዱ ማሌ አጥር መጨረሻ አንስቶ እስከ መቅደስ ካዩማ መኖሪያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ዲች ቦይ ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደብረ ብርሃን ሪጅን ጽ/ቤት የኮምፒውተር ወረቀትና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የኮምፒውተር ወረቀትና አላቂ የቢሮ እቃዎች የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ደብ/ሪ/ግ/001/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደብረ ብርሃን

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኡራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ሸራተን ወንበር፣ የመኪና ጎማ፣ ዱንኳን፣ ጀኔሬተር በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት

የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ በሎት ምድብ የተከፋፈሉ አጠቃላይ እቃዎች እና የጥገና ስራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የመጀመሪያ ዙር የግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አፍ/አን/ቁ.2/አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት/01/2019 ዓ.ም. የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ህጻናትና

በአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ//ባለስልጣን/ አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎቸን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ//ባለስልጣን/ አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፤ አላቂ የቢሮ

በሲዳማ ብሐራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና የጽዳት ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2018 በሲዳማ ብሐራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2019 በጀት

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ጽ/መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ