Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕክል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ፤ የመሬት ንጣፍ የጥበቃ ቤት እና አጥር ሥራ ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕክል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ፤ የመሬት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት ISVCDO ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በጪጩ ከተማ የአትክልትና ፍራፍሬ ማከማቻ መጋዘን እና የቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት ISVCDO ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የጀነሬተር ፎቶ ኮፒ/ የፕሪንተር፣ የወጥ ቤት እቃዎች፣ የእቃ ማጠቢያ ማሽን፣ የፍሪጆች የውሃ ፓምፕ፣ የፕሎተር እና የመሳሰሉት ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጀነሬተር ፎቶ ኮፒ/ የፕሪንተር፣ የወጥ ቤት እቃዎች፣ የእቃ ማጠቢያ ማሽን፣ የፍሪጆች የውሃ ፓምፕ፣ የፕሎተር እና የመሳሰሉት ጥገና አገልግሎት በድጋሚ የወጣ Procurement Reference No: ECSU-NCB-NC-0011-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ