Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ተለያዩ መዳረሻ ቦታዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የመጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር Re-LP/OT/15/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ተለያዩ መዳረሻ ቦታዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ በኩል በክልሉ ጤና ቢሮ የበጀት ድጋፍ በዲላ ከተማ የኦዳያአ ጤና ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የግንባታ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ በኩል በክልሉ ጤና ቢሮ የበጀት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 8 የተደራጁ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የግንባታ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 8 የተደራጁ ማኅበራትን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሂሳብ ሰነድ ምርመራ /ኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/08/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሂሳብ ሰነድ ምርመራ /ኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፡– በዘርፉ የተሰጠ የታደሰ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች