Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 17/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 8/02/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 11/2017 የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተው ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ሲጠቀሙበት ተይዘው የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የሆቴል አገልግሎት ባለ 5 ኮከብ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጐማ እና የመኪና እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የስፖርት ትጥቅ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስ/ና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልፅ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች