Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የተማሪ የደንብ ልብስ ገዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አድራሻው ማ.ኢ (ceneral Ethiopia) ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ
Continue Reading አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Pocket Balance በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/2010 እና ሐራጅ ቁጥር 05/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም
ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 02/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፡- በዚህም መሰረት በጨረታው
የመንግስት ሠራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎች ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ