Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሃገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ በማዋዋል ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የአፈር ምርመራ የአማካሪ አገልግሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሃገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች ዕቃዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 12/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች ዕቃዎች እና ያገለገለ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ መጋዘን ተወርሰው የሚገኙ ናፍጣ ብዛት 24 የፕላስቲክ በርሜል (4800 ሊትር) እና 18 ፕላስቲክ በርሚል ቤንዚል (3600 ሊትር) በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 13/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በደሎ ሰብሮ ጉ/መ/ጣቢያ መጋዘን ተወርሰው የሚገኙ ናፍጣ ብዛት  24 የፕላስቲክ በርሜል (4800 ሊትር)

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን ወል ክሊዲንግ እና ሴራሚክ ታይል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን ወል ክሊዲንግ እና ሴራሚክ ወል ታይል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች