Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ከሕንፃ ዕድሳት የተረፉትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶች ብረታ ብረቶች፤ ፍሬንች ዶር ትልቅና መካከለኛ፤ ላሜራ ብረት፤ መካከለኛና ትናንሽ በሮች፤ መስኮት ባለመስታውት ትልቅና ትናንሾች፤ ፒቢሲ ባለ ብረት፤ የኤሌክትሪክ ፍሎረሰንትና ፓኔሎች፤ አዳማ ቆርቆሮ ረዥም አጭር እና የተቆራረጡ፤ ሞራሌ እንጨት ረዥም እና አጭር፤ ቁርጭራጭ ብረቶች፤ የፕላስቲክ ኮርኒስ፤ ረዥም ቤርጋ ብረት እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ገልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-RE-LP/OT/12/SIG/2017 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የዳዎ መኪና ዕቃ መሸፈኛ ሸራ (ፖለሽት 9ሜ.Ⅹ11ሜ.) 1ኛ ደረጃ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ኮሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of የዳዎ መኪና ዕቃ መሸፈኛ ሸራ (ፖለሽት 9ሜ.Ⅹ11ሜ.) 1ኛ ደረጃ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ኮሪያ ( ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ተ.መ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0088-2017-PUR Object

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመወዳደር የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች