Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The International Committee of the Red Cross (ICRC) Ethiopia is Selling Used Vehicles and Generators Through a Sealed Bid Process.
Reporter (Mar 29, 2026) International Committee of the Red Cross ICRC Ethiopian Delegation Logistics Unit /Addis Ababa Bole Sub City
አዋሽ ወይን አ.ማ. ለሠራተኞቹ የሚያስፈልጉ የግል ደህንነት መጠበቂያ መሣሪያዎች (PPE) እና የሥራ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የግል ደህንነት መጠበቂያ መሣሪያዎች (PPE) እና የሥራ ልብስ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ወይን አ.ማ. በ1936 ዓ.ም.
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Architectural and Engineering Consulting Firms (Category 1 or 2) for the Architectural Design, Engineering Designs, Construction Supervision, and Contract Administration of a G+5+T Mixed-use Building in Shambu.
Reporter (Mar 29, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB 030/2025/26 1. Awash Bank has allocated fund to
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን
አዲስ ባንክ አ.ማ. አልሙኒየም ፓርትሽን፣ መስታወት እና ጂፕሰም ቦርድ ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በዚሁ
ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. አውቶሞቢል መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ ግልጽ የሐራጅ ማስታወቂያ ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት ከዚህ በታች የተመለከተውን
እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Uniforms
Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad572a4a-2a65-461b-b80f-b45e1f0d9709/open Lot Information
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ጥራት ያለው ምንጣፍ እና መጋረጃ ከነሙሉ አክሰሰሪው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/27c4c68f-1456-4088-9e14-2d6e74461850/open Lot Information