Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 09, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ

ራሚስ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dashen Bank S.C. Invites National Competitive Bids for Five Distinct Procurement Lots: Promotional Giveaway Materials (DBOT01426/27), Virtual Processor Cores for IBM Cloud Pak (DBOT01526/27), Self-service Tablets (DBOT01626/27), Floor Epoxy Work for Lideta I Building (DBOT01726/27), and Network Installation Tool Kits (DBOT05825/26).

Reporter (Aug 09, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ንብረቶች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ምርጥ ዘር በቆሎ በተመደበበት ወረዳ ማጓጓዝ እንዲሁም 12×24 አንደኛ ደረጃ ኮርያ ምርት ሸራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የእንስሳት መድሀኒት፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የባብጫ ወንዝ የካናል ጥገና እንዲሁም የስፖርት ሜዳ ለማስተካከል የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የደን ዘር፣ የአትክልት ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ እንዲሁም ፖሊቲሊን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት

የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጅኤስ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና ኤችዲፒ መገጣጠሚያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት1.

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ለድልድይ እና ኮሪደር ግንባታ የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን ማለትም ስሚንቶ፣ የተለያዩ የግንባታ ብረታ ብረቶች እና የግንባታ አሽዋና ጠጠር  በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

G+3 ህንፃ ፎቅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ የዳ/ኃ/የተ/የገ/ቁ/ብ/የህ/ሥ/ማህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን አንዳለው 2ኛ እቴነሽ ፍቃዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ