Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ፣ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 15/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣

የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ዶርም አገልግሎት የችፑውድ እና ቁም ሣጥኖችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  ሎት 1 የተማሪዎች

Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for Procurement of Different Materials

CALL FOR NATIONAL TENDER Open Tender NO.DBOT02124/25 1. Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for procurement of the under listed items. S.N Description UOM Qty Bid Bond Amount

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ ባለመብት ወ/ሮ መዳህኒት ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አለማየሁ አይኖሼ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/95985/በ16/7/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/101764 በ7/9/2016 ዓ/ም

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች